#SayNoToWarEthiopia – አማርኛ

#SayNoToWarEthiopia – አማርኛ

ሊታተም የሚችል ፒዲኤፍ ያውርዱl

ለተከበራችሁ የመከላከያ፣የፖሊስ፣የልዩ ሓይል፣የሚሊሻ አባላት እና ሌሎች ታጣቂዎች፣

ጉዳዩ፥ ስለ አለመዝመት ይመለከታል።

አትዝመቱ!

መሪዎቻችን በጭቆና እና በችጋር ውስጥ እንድንኖር  ያደርጋሉ:: እነሱ በተንደላቀቀ ቦታ ከአደጋ ነፃ ሆነው ከጦር ሜዳው ርቀው ይቀመጣሉ::

ወደ ጦርነት አትሂዱ: ህይወታችሁን አደጋ ውስጥ አትክተቱ::

ስለ ልጆቻችሁ ሚስቶቻችሁ ቤተሰባችሁ አስቡ::

በየትኛውም ጦርነት ማንም ከ ማንም ጋር ቢገጥም የሚጎዳው ምንም የሌለው ምስኪኑ ደሀው ነው::

 የመሪዎች ቤተሰብና ልጆች ግን ምንም አደጋ ላይ አይወድቁም ከጦርነቱ ይጠቀማሉ እንጂ::

መንግስት ጦርነት ከፈለገ እራሳቸው መሪዎቹ ግንባር ላይ ፊት ገብተው ይዋጉ::

እባካችሁ መሳርያችሁን ጣሉ: እምቢ  ለመሪዎች ህይወቴን አልሰጥም በሉ::

ከሰላምታ ጋር፣

ሶሻል ሚድያ አክቲቭስቶች#SayNoToWarEthiopia

================

SayNoToWarEthiopia – Afaan Oromo

SayNoToWarEthiopia – Somali

================

#SayNoToWarEthiopia

To the Defense, Police, Special Forces, Militia Members and others Armed forces,

The issue is not about traveling. Don’t go !

Our leaders make us live in oppression and poverty. They stay safe in a comfortable place away from the battlefield.

Don’t go to war, don’t risk your life.

Think about your children, your wives and your family.

In any war, no matter whom against whom, it is the ordinary people who are dying.

But the family and children of the leaders are not in any danger, they are benefiting from the war.

If the government wants a war, let the leaders themselves go to war.

Please drop your weapons and refuse to give your life to the leaders.

best regards,

Social Media Activists